የ22BET የጉርሻ ስርዓት
ጉርሻዎች አዳዲስ ደንበኞችን የመሳቢያ ዋነኛዎቹ መንገዶች ሲሆኑ በኢንተርኔት ላይ ባሉ ከሞላ ጎደል በሁሉም የመዝናኛ ድህረ-ገጾች ጥቅም ላይ ይውላሉ። 22Bet ተመሳሳይ መንገዶችን በመጠቀም፣ ጉርሻዎችን ውርርድ ለሚያደርጉ ያቀርባል። በተጨማሪም፣ 22Bet ያለማቋረጥ ለተጫዋቾቹ አዳዲስ አይነት የጉርሻ አይነቶችን በመፍጠር፣ የታማኝነት ፕሮግራሞች፣ የጨዋታ ውስጥ ጉርሻዎችን እና ለውርርዶች ጉርሻዎች በማዘጋጀት እያንዳንዱ ተወራራጅ ምቾት እንዲሰማው ያደርጋል።
-

የስፖርት ውርርዶች የእንኳን ደህና መጡ ጉርሻ እስከ €/$122
የመጀመሪያ ተቀማጭ ገንዘብዎን ገቢ ያድርጉእና የ100% ጉርሻ እስከ €/$122 ያግኙ!
አሁን ይቀላቀሉ -

የአርብ መልሶ መጫን ስፖርት ጉርሻ
እስከ 100 ዩሮ! አርብ ላይ ተቀማጭ ገንዘብ ገቢ በማድረግ የ100% ጉርሻ እስከ 100 ዩሮ ያግኙ!
አሁን ይቀላቀሉ -

ለተከታታይ ያልተሳኩ ውርርዶች ጉርሻ
ተከታታይ የሆኑ ያልተሳኩ ውርርዶችአጋጥሞታል? ምንም ችግር የለውም! 22BET ጉርሻ ይሰጠዎታል።
አሁን ይቀላቀሉ -

ለካሲኖ የመጀመሪያ ተቀማጭ ገንዘብ ጉርሻ
የመጀመሪያ የገንዘብ ገቢዎን ያድርጉ እና የ100% ጉርሻ እስከ 300 ዩሮ ያግኙ!
አሁን ይቀላቀሉ -

ሳምንታዊ ውድድር ከ22BET
ከ22BET ሳምንታዊውን ውድድር ይቀላቀሉ እና ከ5000 ዩሮ ውስጥ ድርሻዎን ተካፋይ ይሁኑ!
አሁን ይቀላቀሉ -

ለእያንዳንዱ ቀን የነጻ ማሽከርከር ስጦታ
በቀኑ ጨዋታ ውስጥ ውርርድ ያስቀምጡ እና በነጻ የማሽከርከር እድሎችን ያግኙ!
አሁን ይቀላቀሉ -

የቅናሽ ጉርሻ
22Bet “ሳምንታዊ ቅናሽ” የጉርሻ ፕሮግራም ያቀርብላችኋል።
አሁን ይቀላቀሉ -

የሱቅ ጉርሻ
እንኳን ወደ 22Bet በደህና መጡ – ኦሪጅናል ምርቶች ለመግዛት ገንዘብ የማያስፈልግበት ብቸኛው ሱቅ።
አሁን ይቀላቀሉ -

እለታዊ አጠራቃሚ
በአስደሳች የስፖርታዊ ዝግጅቶች ላይ ካሉ ብዛት ካላቸው አጠራቃሚዎች የእርስዎን መወረረጃ ይምረጡ!
አሁን ይቀላቀሉ -

ልዩ የልደት ቀን ጉርሻ!
የልደት ቀኖ ነው? እንኳን ደስ አለዎት! ልደትዎትን ከ22BET ጋር ያክብሩ እና ልዩ ጉርሻ ያግኙ።
አሁን ይቀላቀሉ -

የማጠራቀም ውርርዶች መጨመሪያ
በ7 ወይም ከዚያ በላይ ምርጫዎች ላይ የማጠራቀሚያ ውርርድዎን ይምረጡ። አንዱ ብቻ ምርጫዎ ከተበላሻ፣ ጉርሻ ያግኙ!
አሁን ይቀላቀሉ -

የእግር ኳስ ጡዘት ሎተሪ
በቻምፒየንስ ሊግ እና ዩሮፓ ሊግ ላይ ይወራረዱ፣ እና ከ22BET በጣም ትልቅ የሆኑ ሽልማቶችን ያግኙ።
አሁን ይቀላቀሉ
22BET የእንኳን ደህና መጣችሁ ጉርሻ ለአዲስ ጀማሪዎች
22Bet ለአዲስ ጀማሪዎች እና ለመደበኛ ጎብኚዎች ብዛት ያላቸው የእድገት መሰላሎችን ያቀርባል። ሁሉም ስጦታዎች በሶስት ዋና ዘርፎች ይከፈላሉ፡
- የስፖርት ጉርሻዎች፣
- የካሲኖ ጉርሻዎች፣
- ለሱቅ ጎብኚዎች ጉርሻዎች
እያንዳንዱ ዘርፍ የራሱ የእንኳን ደህና መጡ ጥቅሎች እና ለመቀበል ያሉ ሁኔታዎች አሉት።
22BET የእንኳን ደህና መጡ ጉርሻ ለስፖርት ውርርድ
በመጀመሪያ፣ እያንዳንዱ ተጠቃሚ ሊያገኘው ስለሚችለው የአዲስ ተጫዋች አቅርቦት እንመልከት። ይህ በድህረ-ገጹ ላይ ሊያገኙት የሚችሉት የመጀመሪያው እና በተጨማሪም እጅግ አስደሳቹ ነው።
የእንኳን ደህና መጡ ጉርሻ ምንድነው?
የእንኳን ደህና መጡ ጉርሻ ያለገደብ ለሁሉም አዲስ ደንበኞች ከአገልግሎቱ ሲሰጥ የቆየ ስጦታ ነው። በአብዛኛው፣ የምናባዊ ገንዘብ እና (ወይም) ነጻ ውርርዶችን ያካተተ ነው። በዚህ ጊዜ፣ የ22BET የእንኳን ደህና መጡ ውርርድ አቅርቦት እስከ 300 የአሜሪካን ዶላር የሚደርስ የ100% የውርርድ አቅርቦት ነው። ይህ ወደ እንኳን ደህና መጡ አቅርቦት ምርጡ የውርርድ ድርጅት ያደርገዋል።
የመመዝገቢያ አቅርቦት እንዴት መጠየቅ ይቻላል?
የ22BET የምዝገባ ጉርሻዎትን ለማግኘት ይህንን አጭር መመሪያ ይከተሉ፡
- አካውንት ያስመዝግቡ፣
- ሁሉም የሚያስፈልጉ ቦታዎችን በአካዎንቴ በሚለው ክፍል ውስጥ ይሙሉ፣
- ቢያንስ 1 ዩሮ ገቢ ያድርጉ፣
- ለስፖርት ቁማር እስከ 100% ጉርሻ እስከ 122 ዩሮ ያግኙ፣
- ገንዘብዎት ገቢ ከተደረገ በኋላ ወዲያውኑ ጉርሻው ወደ አካውንትዎ ገቢ ይደረጋል።
የ22Bet የጉርሻ ስምምነቶች ምንድን ናቸው?
ሊያውቋቸው የሚገቡ በጣም አስፈላጊ ሁኔታዎች ከታች ቀርበዋል፡
- “የትኛውም አይነት ጉርሻ አልፈልግም” የሚለውን ሳጥን ምልክት እስካላደረጉ ድረስ፣ የመጀመሪያውን ተቀማጭ ገንዘብ ልክ ገቢ እንዳደረጉ፣ ጉርሻው ወደ አካውንትዎ ወዲያውኑ ገቢ ይደረጋል፣
- አንዴ ገቢ ከተደረገ በኋላ፣ ጉርሻው በተለያዩ የጉርሻ አካውንቶች መካከል ሊተላለፍ አይችልም፣
- ክፍያዎች ከተጠቃሚው አካውንት መውጣት የሚችሉት ጉርሻው ከተከፈለ በኋላ ብቻ ነው፣
- ጉርሻው ወደ ጉርሻ አካውንቱ ለስፖርት ውድድር ገቢ ከተደረገ፣ የመክፈያ መጠየቂያው በማጠራቀሚያ ውርርዶች ውስጥ ካለው 5x የጉርሻ መጠን ነው። እያንዳንዱ ማጠራቀሚያ ቢያንስ 3 ምርጫዎች ሊኖሩት ይገባል። በእያንዳንዱ ማጠራቀሚያ ውስጥ ያሉ ቢያንስ ሶስት ምርጫዎች የ 1.40 ወይም ከዚያ በላይ የማሸነፍ እድል ሊኖራቸው
- ጉርሻው ወደ ጉርሻ አካውንትዎ ገቢ ከተደረገ፣ የመክፈያ መጠኑ የጉርሻ መጠኑ 50x ነው።
- ሁሉም አይነት ጉርሻዎች ለክሪፕቶ ገንዘብ አካውንቶች የተከለከሉ ናቸው፣
- ጉርሻውን በ7 ቀናት ውስጥ መክፈል አለብዎት።
የካሲኖ የእንኳን ደህና መጡ አቅርቦት
አብሮ የተሰራው ካሲኖ ሁሉም ደንበኛ ሊያገኛቸው የሚችለው ሶስትቦነሶች አሉት። ጠለቅ ብለን እንመርምራቸው፡
- የመጀመሪያው ተቀማጭ ጉርሻ። እዚህ ጋር ምንም ያልተለመደ ነገር የለም፣ አካውንትዎ ውስጥ ብር ያስገቡ እና እስከ 300 ዩሮ ድረስ የ100% ጉርሻ ያግኙ።
- ከእንኳን ደህና መጡ ጉርሻ ጋር አብሮ የሚገኘው ሳምንታዊው ውድድር ነው። በመሳተፍ እስከ የ5000 ዩሮ የማግኘት እድለኛ አካል ይሁኑ። እያንዳንዱ ውድድር ከሰኞ 00:01 GMT እስከ እሁድ 23:59 GMT ድረስ አለ።
- ነጻ ማሽከርከሮች ሌላው የካሲኖ ጉርሻ አካል ናቸው። በአብዛኛዎቹ የማስገቢያ ማሽኖች ላይ ሊጠቀሟቸው ይችላሉ።
ነጻ ውርርዶች ለማንኛውም አይነት ስፖርቶች
በየትኛውም ባለው ጉርሻ ወደ አካውንትዎ በማግኘት ነጻ ውርርድ ሊወራረዱ ይችላሉ። ውርርድ ለመግባት ካልዎት ገንዘብ በተጨማሪ የምናባዊ ገንዘብዎን መጠቀም ይችላሉ። ሌላኛው አማራጭ ደግሞ በውርርድ ላይ ሊጠቀሙ የሚችሉትን የጉርሻ ነጥብ መጠቀም ነው።
ነጻ ውርርዶችን እንዴት ማግኘት ይችላሉ?
በተከታታይ ቁማሮችን በማሸነፍ ጉርሻ ሊያገኙ ይችላሉ። አካሄዱ የሚከተለውን ይመስላል፡
- 20 ጊዜ በተከታታይ ከተሸነፉ፣
- በውርርዶዎ መጠን በመመስረት፣ የጉርሻ ነጥብ ያገኛሉ። ይህንን ለማድረግ፣ ወደ ጉርሻ ክፍል ይሂዱ እና የሚፈልጉትን ምርጫ ይምረጡ፣
- አስተዳዳሪዎች ለመርዳት በኢሜይል ይጻፉልን እና ሁኔታውን ያብራሩ።
22Bet ነጻ የውርርድ ህጎች
ህጎች እና ሁኔታዎች በመረጡት የጉርሻ አይነት ሊለያዩ ይችላሉ። ዋና እና የማይቀየሩ ከሚባሉት ህጎች መካከል የሚከተሉት አሉበት፡
- 20 ጊዜ በተከታታይ መሸነፍ አለብዎት፣
- ገንዘቡን ወጪ ከማድረግዎት በፊት፣ ምናባዊ ማጠራቀሚያዎን ደጋግመው ማጻዳት አለብዎት፣
- ማንኛውም የማጭበርበር እንቅስቃሴዎች፣ አካውንትዎ እና ያሸነፉት ነገር በሙሉ እንዳይንቀሳቀሱ ያስደረጋሉ፣
- የታወጀው ጉርሻ በቀረው የጉርሻ መጠን መሰረት ወደ ዋናው ይተላለፋል፣ ነገር ግን ከጉርሻ ክፍያው በላይ አይሆንም፣
- ጉርሻው የታወጀ ተብሎ የሚቆጠረው በአካውንት ቀሪዎ ውስጥ ያለው በጨዋታው አካውንት የገንዘብ አይነት መጠን የሚያንስ ከሆነ ወይም የማወጂያው መስፈርቶች ከተሟሉ ነው።
22BET የጉርሻ ኮድ ማብራሪያ
የጉርሻ ኮድ ማለት ጉርሻን የሚያስጀምር “ተአምረኛ ቃል” ማለት ነው። በበየነመረብ ላይ ባሉ በሁሉም ውርርድ ማካሄጃ ቦታዎች ጥቅም ላይ ይውላል።
የጉርሻ ኮድ ለማግኘት የዋናው የ22Bet ድረ-ገጽ ውስጥ “ጉርሻዎች” የሚለው ክፍል ውስጥ መግባት እና ለተመረጠው ጉርሻ ያለውን ትእዛዝ በሚገባ ማንበብ ይገባል። እዛ ጋር የሚያስፈልግዎትን የቅናሽ ኮድ ያገኛሉ። ነገር ግን ሁሉ የ22Bet ጉርሻዎች ቅናሽ ኮድ ላይኖራቸው እንደሚችል ይወቁ።
የ22Bet ቅናሽ ኮድ እንዴት ነው መጠቀም የሚችሉት?
የ22Bet ቅናሽ ኮዶችን የመጠቀም ሂደት በጣም ቀላል ነው። ጉርሻውን በሚያስጀምሩበት ወቅት ያሉትን ትእዛዞችን ይከተሉ። የቅናሽ ኮድ የሚል ስም ያለው ቦታ ከላዩ ያገኛሉ። ሊያጡት አይችሉም።
ለነባር ተጫዋቾች ያሉ ጉርሻዎች
ከእንኳን ደህና መጡ ጉርሻዎች በተጨማሪ፣ ድረ-ገጹ ለመደበኛ ተጠቃሚዎች በጣም አስደናቂ የስጦታ ጥቅሎች ያቀርባል። 22bet.com ብዙ ጥቅማ ጥቅሞች እና ጉርሻዎች አሉት እናም ከሌሎች ቦታዎች የእድገት መሰላሎች ነጥረው ይወጣሉ።
መልሶ የመጫን ጉርሻ
መልሶ መጫን ሳምንታዊ የ100% የውርርድ ቦታ ጉርሻ እስከ 100 የአሜሪካ ዶላር ይሰጣል። በጣም ቀላል ነው፣ በአርብ ቀን ቢያንስ 1 የአሜሪካ ዶላር ገቢ ያድርጉና ይህንን ስጦታ ያግኙ።
የቅናሽ ጉርሻ
በድህረ-ገጹ ላይ ሳምንታዊ በጣም አስደናቂ አማራጮች አሉ። ከእነዚህ መካከል አንዱ ይህ ጠቃሚ ጉርሻ ነው። በስፖርታዊ ውርርዶች ላይ ሳምንታዊ 0.3% የገንዘብ ቅናሽ ያግኙ። በየሳምንቱ፣ ባለፈው ሳምንት ውስጥ ለውርርድ ያወጡትን አጠቃላይ መጠን ውርርድ የሚያካሂደው አካል ያሰላል። ሳምንታዊው ቅናሽ መጠኑን በባለፈው ሳምንት ከከፈሉት የአጠቃላይ ክፍያውን 0.3% ያክላል። ለገንዘብ ውርርድ በጣም ምርጥ አማራጭ ነው፣ አይመስላችሁም?
የ22Bet ጉርሻውን ለማግኘት፣ የማሸነፍ እድሉ ቢያንስ 1.50 የሆነ የስፖርት ዝግጅት ላይ ውርርድ ማካሄድአለብዎት።
የየእለት ነጻ ማሽከርከር
በጨዋታው ቀን ውርርድ ይግቡ እና 30 ነጻ ማሽከርከር እድልን ያግኙ። ይህንን ሽልማት በየእለቱ ማክሰኞ ከ 6:00 እስከ 10:00 GMT ማግኘት ይችላሉ።
የልደት ቀን ጉርሻ
በልደትዎ ቀን ልዩ ስጦታ ከ22Bet ማግኘት ይችላሉ። ሽልማቱ 500 የጉርሻ ነጥቦች ያሉት ሲሆን በድረ-ገጹ ሱቅ ውስጥ ወጪ ማድረግ ይችላሉ።
በብዛት የሚጠየቁ ጥያቄዎች
-
በ22Bet ላይ የእንኳን ደህና መጡ ጉርሻ እንዴት ማግኘት ይችላሉ?
በመጀመሪያ አካውንት ይክፈቱ። ስለራስዎት እውነተኛውን መረጃ ማስገባትዎን እርግጠኛ ይሁኑ፣ ምክንያቱም እነሱ ያንን ያረጋግጣሉ። ይህን ካደረጉ በኋላ፣ የመጀመሪያውን ክፍያ ይፈጽሙ እና በስክሪኑ ላይ የሚመጡትን ትእዛዞች ይከተሉ። በተመሳሳይ መንገድ የ22Bet የክፍያ ጉርሻ እና ሌሎች ስጦታዎችን ማግኘት ይችላሉ።
-
የ22Bet ድህረ-ገጽ የቀጥታ የማሸነፍ እድል አለው?
አዎ፣ አለው። በድህረ-ገጹ ላይ በመቶዎች የሚቆጠሩ የቀጥታ ዝግጅቶች ያሉት የሙሉ የቀጥታ ስርጭት ክፍል አለ። ።
-
በድህረ-ገጹ ላይ የበጣም አስፈላጊ ሰው(VIP) ፕሮግራም አለ?
ይህ ጽሁፍ እስከተጻፈበት ጊዜ፣ 22Bet ካሲኖ የበጣም አስፈላጊ ሰው(VIP) ፕሮግራም የለውም። የውርርድ አጫዋቹ ምርጫዎች በመደበኛ ጉርሻዎች እና ስጦታዎች ብቻ የተወሰኑ ናቸው፡፡
-
ጉርሻዎችን እንዴት መጠቀም እችላለሁ?
የጉርሻ ክፍያዎችን በተለያዩ የድህረ-ገጽ ቦታዎች በካሲኖ ውስጥ ወይም ቁማር በመቆመር ሊጠቀሟቸው ይችላሉ። በተጨማሪም፣ የ22Bet ነጥቦች ያገኛሉ፣ እነዚህን ልዩ ነጥቦች ተጠቅመው በካሲኖ ድህረ-ገጹ ሱቁ ውስጥ መጠቀም ይችላሉ።
-
ጉርሻዎቼ በሞባይል መተግበሪያው ውስጥም ይሰራሉ?
አዎ ይሰራሉ። የድህረ-ገጹ የሞባይል እኩያ፣ ልክ እንደ መተግበሪያው፣ ሙሉ ለሙሉ ይሰራል። በኮምፒውተሩ ድህረ-ገጽ እንደሚሰሩት ሁሉ፣ ሁሉም አገልግሎቶች እና የ22Bet በስልክዎት እና በታብሌትዎ ላይ ይሰራሉ።
-
አነስተኛው የምከፍለው ክፍያ ስንት ነው?
አነስተኛው የክፍያ መጠን 1 የአሜሪካ ዶላር ነው። አነስተኛ ማውጣት የሚችሉት መጠን 1.5 የአሜሪካ ዶላር ነው። የገንዘብ ገቢዎች እና ወጪዎች እጅግ በጣም ፈጣን ናቸው፣ ከ15 ደቂቃ አይበልጡም።



































































